am_tq/neh/09/12.md

4 lines
307 B
Markdown

# ያህዌ እሥራኤላውያን በምን አይነት ሌሎች መንገዶች ተንከባከባቸው አሉ?
ያህዌ በቀን በደመና ዓምድ፥ በሌሊት ደግሞ በእሳት ዓምድ መራቸው በሲና ተራራ ላይ ደግሞ ትዕዛዛቶቹን ሰጣቸው። [9:12]