# ያህዌ እሥራኤላውያን በምን አይነት ሌሎች መንገዶች ተንከባከባቸው አሉ? ያህዌ በቀን በደመና ዓምድ፥ በሌሊት ደግሞ በእሳት ዓምድ መራቸው በሲና ተራራ ላይ ደግሞ ትዕዛዛቶቹን ሰጣቸው። [9:12]