am_tq/neh/09/11.md

4 lines
255 B
Markdown

# ያህዌ በቀይ ባህር ለእሥራኤል ምን አደረገ ብሎ ህዝቡ ተናገሩ?
በደረቅ ምድር እንዲሻገሩ ባህሩን ከፈለው ከዚያም በሚያሳድዱአቸው ላይ ባህሩን መለሰው። [9:11]