# ያህዌ በቀይ ባህር ለእሥራኤል ምን አደረገ ብሎ ህዝቡ ተናገሩ? በደረቅ ምድር እንዲሻገሩ ባህሩን ከፈለው ከዚያም በሚያሳድዱአቸው ላይ ባህሩን መለሰው። [9:11]