am_tq/neh/09/11.md

255 B

ያህዌ በቀይ ባህር ለእሥራኤል ምን አደረገ ብሎ ህዝቡ ተናገሩ?

በደረቅ ምድር እንዲሻገሩ ባህሩን ከፈለው ከዚያም በሚያሳድዱአቸው ላይ ባህሩን መለሰው። [9:11]