# እንደ አይሁድ ልማድ በርባን እንጂ ኢየሱስ ያልተፈታው ለምን ነበር?
ሊቀ ካህናቱ እና ሽማግሌዎቹ ከኢየሱስ ይልቅ በርባን እንዲፈታላቸው ሕዝቡን አሳምነው ነበር። [27:20]
# በኢየሱስ ላይ እንዲደረግበት ሕዝቡ ምን እያለ ጮኸ?
ኢየሱስ እንዲሰቀል እንደሚፈልጉ ሕዝቡ ጮኸ። [27:22]