am_tq/mat/21/23.md

4 lines
320 B
Markdown

# ኢየሱስ በሚያስተምርበት ጊዜ፣ ሊቀ ካህናቱ እና ሽማግሌዎቹ የጠየቁት ስለምን ነበር?
ሊቀ ካህናቱ እና ሽማግሌዎቹ ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች የሚያደርገው በምን ሥልጣን እንደሆነ ማወቅ ፈለጉ። [21:23]