# ኢየሱስ በሚያስተምርበት ጊዜ፣ ሊቀ ካህናቱ እና ሽማግሌዎቹ የጠየቁት ስለምን ነበር? ሊቀ ካህናቱ እና ሽማግሌዎቹ ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች የሚያደርገው በምን ሥልጣን እንደሆነ ማወቅ ፈለጉ። [21:23]