am_tq/mat/16/17.md

4 lines
207 B
Markdown

# ጴጥሮስ ለኢየሱስ ጥያቄ መልሱን ያወቀው እንዴት ነበር?
ጴጥሮስ የኢየሱስን ጥያቄ መልስ ያወቀው አብ ስለገለጠለት ነበር። [16:17]