# ጴጥሮስ ለኢየሱስ ጥያቄ መልሱን ያወቀው እንዴት ነበር? ጴጥሮስ የኢየሱስን ጥያቄ መልስ ያወቀው አብ ስለገለጠለት ነበር። [16:17]