am_tq/luk/18/22.md

8 lines
497 B
Markdown

# ከልጅነቱ ጀምሮ የእግዚአብሔርን ትእዛዞች መጠበቁን ለተናገረው አለቃ ኢየሱስ እንዲያደርግ የነገረው አንድ ነገር ምን ነበር?
ያለውን ሁሉ ሽጦ ለድኾች እንዲሰጥ ነበር ኢየሱስ የነገረው፡፡
# አለቃው ለኢየሱስ ቃል የሰጠው ምላሽ ምን ነበር፤ ለምን?
በጣም አዘኑ፤ ምክንያቱም በጣም ሀብታም ስለ ነበር ነው፡፡