am_tq/luk/18/22.md

497 B

ከልጅነቱ ጀምሮ የእግዚአብሔርን ትእዛዞች መጠበቁን ለተናገረው አለቃ ኢየሱስ እንዲያደርግ የነገረው አንድ ነገር ምን ነበር?

ያለውን ሁሉ ሽጦ ለድኾች እንዲሰጥ ነበር ኢየሱስ የነገረው፡፡

አለቃው ለኢየሱስ ቃል የሰጠው ምላሽ ምን ነበር፤ ለምን?

በጣም አዘኑ፤ ምክንያቱም በጣም ሀብታም ስለ ነበር ነው፡፡