# ከልጅነቱ ጀምሮ የእግዚአብሔርን ትእዛዞች መጠበቁን ለተናገረው አለቃ ኢየሱስ እንዲያደርግ የነገረው አንድ ነገር ምን ነበር? ያለውን ሁሉ ሽጦ ለድኾች እንዲሰጥ ነበር ኢየሱስ የነገረው፡፡ # አለቃው ለኢየሱስ ቃል የሰጠው ምላሽ ምን ነበር፤ ለምን? በጣም አዘኑ፤ ምክንያቱም በጣም ሀብታም ስለ ነበር ነው፡፡