am_tq/luk/18/03.md

8 lines
425 B
Markdown

# መበለቲቱ ከዐመፀኛው ዳኛ አጥብቃ የጠየቀችው ምን ነበር?
ከባላጋራዋ ጋር ስላለባት ጉዳይ እንዲፈርድላት ነበር የጠየቀችው፡፡
# ከጥቂት ጊዜ በኃላ ዐመፀኛው ዳኛ ምን በማለት ነበር ያሰበው?
‹‹ይህች መበለት ስለምትጨቀጭቀኝ እፈርድላታለሁ›› በማለት አሰበ፡፡