# መበለቲቱ ከዐመፀኛው ዳኛ አጥብቃ የጠየቀችው ምን ነበር? ከባላጋራዋ ጋር ስላለባት ጉዳይ እንዲፈርድላት ነበር የጠየቀችው፡፡ # ከጥቂት ጊዜ በኃላ ዐመፀኛው ዳኛ ምን በማለት ነበር ያሰበው? ‹‹ይህች መበለት ስለምትጨቀጭቀኝ እፈርድላታለሁ›› በማለት አሰበ፡፡