am_tq/luk/18/03.md

425 B

መበለቲቱ ከዐመፀኛው ዳኛ አጥብቃ የጠየቀችው ምን ነበር?

ከባላጋራዋ ጋር ስላለባት ጉዳይ እንዲፈርድላት ነበር የጠየቀችው፡፡

ከጥቂት ጊዜ በኃላ ዐመፀኛው ዳኛ ምን በማለት ነበር ያሰበው?

‹‹ይህች መበለት ስለምትጨቀጭቀኝ እፈርድላታለሁ›› በማለት አሰበ፡፡