am_tq/luk/17/25.md

563 B

ኢየሱስ መጀመሪያ ምን መሆን እንደ ነበረበት ነው የተናገረው?

እርሱ ብዙ መሠቃየትና በዚያ ትውልድ መናቅ ነበረበት፡፡

የሰው ልጅ የሚመጣበት ዘመን እንደ ኖኅና እንደ ሎጥ ዘመን የሚሆነው እንዴት ነው?

ብዙዎች ይበላሉ፤ ይጠጣሉ፤ ያገባሉ፣ ይገዛሉ፤ ይሸጣሉ፤ ይተክሉና እነርሱ ሳያውቁት የጥፋት ቀን መጥቶ እስካጠፋቸው ድረስ ቤቶች ይሠሩ ነበር፡፡