# ኢየሱስ መጀመሪያ ምን መሆን እንደ ነበረበት ነው የተናገረው? እርሱ ብዙ መሠቃየትና በዚያ ትውልድ መናቅ ነበረበት፡፡ # የሰው ልጅ የሚመጣበት ዘመን እንደ ኖኅና እንደ ሎጥ ዘመን የሚሆነው እንዴት ነው? ብዙዎች ይበላሉ፤ ይጠጣሉ፤ ያገባሉ፣ ይገዛሉ፤ ይሸጣሉ፤ ይተክሉና እነርሱ ሳያውቁት የጥፋት ቀን መጥቶ እስካጠፋቸው ድረስ ቤቶች ይሠሩ ነበር፡፡