እርሱ ብዙ መሠቃየትና በዚያ ትውልድ መናቅ ነበረበት፡፡
ብዙዎች ይበላሉ፤ ይጠጣሉ፤ ያገባሉ፣ ይገዛሉ፤ ይሸጣሉ፤ ይተክሉና እነርሱ ሳያውቁት የጥፋት ቀን መጥቶ እስካጠፋቸው ድረስ ቤቶች ይሠሩ ነበር፡፡