am_tq/luk/17/22.md

4 lines
283 B
Markdown

# እርሱ ተመልሶ በሚመጣበት ጊዜ ሁኔታው ምን እንደሚመስል ነው ኢየሱስ የተናገረው?
ከአንዱ የሰማይ ክፍል ወደ ሌላው ክፍል እንደሚታይ መብረቅ እንደሚመስል ነው የተናገረው፡፡