# እርሱ ተመልሶ በሚመጣበት ጊዜ ሁኔታው ምን እንደሚመስል ነው ኢየሱስ የተናገረው? ከአንዱ የሰማይ ክፍል ወደ ሌላው ክፍል እንደሚታይ መብረቅ እንደሚመስል ነው የተናገረው፡፡