am_tq/luk/17/22.md

283 B

እርሱ ተመልሶ በሚመጣበት ጊዜ ሁኔታው ምን እንደሚመስል ነው ኢየሱስ የተናገረው?

ከአንዱ የሰማይ ክፍል ወደ ሌላው ክፍል እንደሚታይ መብረቅ እንደሚመስል ነው የተናገረው፡፡