am_tq/luk/07/06.md

581 B

ከዚያ በኃላ ወደ ቤቱ መምጣት እንደሌለበት እንዲነግሩት መቶ አለቃው ወዳጆቹን ወደ ኢየሱስ የላከው ለምን ነበር?

ኢየሱስ ወደ ቤቱ እንዲመጣ የሚገባው ሰው እንዳልሆነ መቶ አለቃው ተናገረ፡፡

ታዲያ፣ መቶ አለቃው ኢየሱስ አገልጋዩን እንዲፈውስላት የጠየቀው እንዴት ነበር?

መቶ አለቃው ኢየሱስ አገልጋዩን እንዲፈውስለት የጠየቀው ቃል በመናገር ብቻ ነበር፡፡