# ከዚያ በኃላ ወደ ቤቱ መምጣት እንደሌለበት እንዲነግሩት መቶ አለቃው ወዳጆቹን ወደ ኢየሱስ የላከው ለምን ነበር? ኢየሱስ ወደ ቤቱ እንዲመጣ የሚገባው ሰው እንዳልሆነ መቶ አለቃው ተናገረ፡፡ # ታዲያ፣ መቶ አለቃው ኢየሱስ አገልጋዩን እንዲፈውስላት የጠየቀው እንዴት ነበር? መቶ አለቃው ኢየሱስ አገልጋዩን እንዲፈውስለት የጠየቀው ቃል በመናገር ብቻ ነበር፡፡