am_tq/luk/07/06.md

8 lines
581 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ከዚያ በኃላ ወደ ቤቱ መምጣት እንደሌለበት እንዲነግሩት መቶ አለቃው ወዳጆቹን ወደ ኢየሱስ የላከው ለምን ነበር?
ኢየሱስ ወደ ቤቱ እንዲመጣ የሚገባው ሰው እንዳልሆነ መቶ አለቃው ተናገረ፡፡
# ታዲያ፣ መቶ አለቃው ኢየሱስ አገልጋዩን እንዲፈውስላት የጠየቀው እንዴት ነበር?
መቶ አለቃው ኢየሱስ አገልጋዩን እንዲፈውስለት የጠየቀው ቃል በመናገር ብቻ ነበር፡፡