am_tq/luk/04/25.md

8 lines
630 B
Markdown

# ምኩራብ ውስጥ ኢየሱስ በተናገረው የመጀመሪያው ምሳሌ አንድ ሰው ለመርዳት እግዚአብሔር ኤልያስን የላከው ወዴት ነበር?
እግዚአብሔር ኤልያስን የላከው ሲዶና ከተማ አጠገብ ወደ ነበረችወ ወደ ሰራፕታ ነበር፡፡
# ምኩራብ ውስጥ ኢየሱስ በተናገረው ሁለተኛው ምሳሌ አንድ ሰው ለመርዳት እግዚአብሔር ኤልሳዕን የላከው ወዴት ነበር?
እግዚአብሔር ሶርያዊው ንዕማንን እንዲረዳ ኤልሳዕን ላከው፡፡