am_tq/luk/04/25.md

630 B

ምኩራብ ውስጥ ኢየሱስ በተናገረው የመጀመሪያው ምሳሌ አንድ ሰው ለመርዳት እግዚአብሔር ኤልያስን የላከው ወዴት ነበር?

እግዚአብሔር ኤልያስን የላከው ሲዶና ከተማ አጠገብ ወደ ነበረችወ ወደ ሰራፕታ ነበር፡፡

ምኩራብ ውስጥ ኢየሱስ በተናገረው ሁለተኛው ምሳሌ አንድ ሰው ለመርዳት እግዚአብሔር ኤልሳዕን የላከው ወዴት ነበር?

እግዚአብሔር ሶርያዊው ንዕማንን እንዲረዳ ኤልሳዕን ላከው፡፡