am_tq/luk/04/12.md

382 B

ኢየሱስ ለዲያብሎስ የመለሰለት ምን ነበር?

ጌታ አምላክህን አትፈታተን በማለት ነበር፡፡

ኢየሱስ ከቤተ መቅደሱ ጉልላት ለመዝለል ፈቃደኛ አለመሆኑን ሲያይ ዲያብሎስ ምን ነበር ያደረገው?

አመቺ ጊዜ እስኪያገኝ ድረስ ከእርሱ ተለየ፡፡