# ኢየሱስ ለዲያብሎስ የመለሰለት ምን ነበር? ጌታ አምላክህን አትፈታተን በማለት ነበር፡፡ # ኢየሱስ ከቤተ መቅደሱ ጉልላት ለመዝለል ፈቃደኛ አለመሆኑን ሲያይ ዲያብሎስ ምን ነበር ያደረገው? አመቺ ጊዜ እስኪያገኝ ድረስ ከእርሱ ተለየ፡፡