am_tq/luk/04/12.md

8 lines
382 B
Markdown

# ኢየሱስ ለዲያብሎስ የመለሰለት ምን ነበር?
ጌታ አምላክህን አትፈታተን በማለት ነበር፡፡
# ኢየሱስ ከቤተ መቅደሱ ጉልላት ለመዝለል ፈቃደኛ አለመሆኑን ሲያይ ዲያብሎስ ምን ነበር ያደረገው?
አመቺ ጊዜ እስኪያገኝ ድረስ ከእርሱ ተለየ፡፡