am_tq/lev/26/44.md

743 B

ሕዝቡ ለያህዌ ባይታዘዙ ምንም ተስፋ የላቸውም ማለት ነው?

ሕዝቡ ኅጢአታቸውን፣ የአባቶቻቸውን ኀጢአትና ክህደታቸውን ቢናዘዙ፣ ልባቸውንም ቢዋረድና የኀጢአታቸውን ቅጣት ቢቀበሉ ለአብርሃም፣ ለይስሐቅና ለያዕቆብ የገባውን ኪዳን እንደሚያስብ ያህዌ ይናገራል፡፡

ምንም እንኳ ኀጢአት ቢያደርጉም ያህዌ የሰጣቸው ተስፋ ምንድነው?

ፈጽሞ እስኪያጠፋቸው ድረስ እንደማይተዋቸውና እንደማይጸየፋቸው ያህዌ ቃል ይገባል፤ ኪዳኑን በማሰብ አምላካቸው ይሆናል፡፡