am_tq/lev/26/44.md

8 lines
743 B
Markdown

# ሕዝቡ ለያህዌ ባይታዘዙ ምንም ተስፋ የላቸውም ማለት ነው?
ሕዝቡ ኅጢአታቸውን፣ የአባቶቻቸውን ኀጢአትና ክህደታቸውን ቢናዘዙ፣ ልባቸውንም ቢዋረድና የኀጢአታቸውን ቅጣት ቢቀበሉ ለአብርሃም፣ ለይስሐቅና ለያዕቆብ የገባውን ኪዳን እንደሚያስብ ያህዌ ይናገራል፡፡
# ምንም እንኳ ኀጢአት ቢያደርጉም ያህዌ የሰጣቸው ተስፋ ምንድነው?
ፈጽሞ እስኪያጠፋቸው ድረስ እንደማይተዋቸውና እንደማይጸየፋቸው ያህዌ ቃል ይገባል፤ ኪዳኑን በማሰብ አምላካቸው ይሆናል፡፡