am_tq/lev/06/29.md

269 B

ከኀጢአት መሥዋዕት መበላት የሌለበት የትኛው ነው?

ለማስተስረያ እንዲሆን ደሙ ወደ ቅድስት የቀረበው የኀጢአት መሥዋዕት በእሳት መቃጠል እንጂ መበላት የለበትም፡፡