4 lines
269 B
Markdown
4 lines
269 B
Markdown
|
# ከኀጢአት መሥዋዕት መበላት የሌለበት የትኛው ነው?
|
||
|
|
||
|
ለማስተስረያ እንዲሆን ደሙ ወደ ቅድስት የቀረበው የኀጢአት መሥዋዕት በእሳት መቃጠል እንጂ መበላት የለበትም፡፡
|