# ከኀጢአት መሥዋዕት መበላት የሌለበት የትኛው ነው? ለማስተስረያ እንዲሆን ደሙ ወደ ቅድስት የቀረበው የኀጢአት መሥዋዕት በእሳት መቃጠል እንጂ መበላት የለበትም፡፡