am_tq/lev/01/10.md

867 B

የሚቃጠል መሥዋዕቱ የሚቀርበው ከበግ ወይም ከፍየል መንጋ ከሆነ፣ እንስሳው ምን መሆን እንዳለበት እንዲነግራቸው ነበር ያህዌ ለሙሴ የነገረው?

እንስሳው እንከን የሌለበት ተባዕት በግ ወይም ፍየል እንዲሆን ያህዌ ለሕዝቡ ተናገረ፡፡

ተባዕት በጉ ወይም ፍየሉ መታረድ የነበረበት ከመሠዊያው በየት በኩል ነው?

በጉ ወይም ፍየሉ መታረድ የነበረበት ከመሠዊያው በስተ ሰሜን በኩል ነው፡፡

የበጉን ወይም የፍየሉን ደም የአሮን ልጆች መርጨት የነበረባቸው የት ላይ ነበር?

የአሮን ልጆች ደሙን በመሠዊያው ላይ ዙሪያውን መርጨት ነበረባቸው፡፡