am_tq/lev/01/10.md

12 lines
867 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# የሚቃጠል መሥዋዕቱ የሚቀርበው ከበግ ወይም ከፍየል መንጋ ከሆነ፣ እንስሳው ምን መሆን እንዳለበት እንዲነግራቸው ነበር ያህዌ ለሙሴ የነገረው?
እንስሳው እንከን የሌለበት ተባዕት በግ ወይም ፍየል እንዲሆን ያህዌ ለሕዝቡ ተናገረ፡፡
# ተባዕት በጉ ወይም ፍየሉ መታረድ የነበረበት ከመሠዊያው በየት በኩል ነው?
በጉ ወይም ፍየሉ መታረድ የነበረበት ከመሠዊያው በስተ ሰሜን በኩል ነው፡፡
# የበጉን ወይም የፍየሉን ደም የአሮን ልጆች መርጨት የነበረባቸው የት ላይ ነበር?
የአሮን ልጆች ደሙን በመሠዊያው ላይ ዙሪያውን መርጨት ነበረባቸው፡፡