923 B
923 B
የኤዶም ሴት ልጅ ሐሴት እንድታደርግ እና እንድትደሰት የተነገራት ለምንድን ነው?
ሐሴት እንድታደርግ እና እንድትደሰት የተነገራት ጽዋው ወደ እርሷ ሊያልፍ፣ እሷም ልትሰክር እና እርቃኗን ልትሆን ስለ ነበረ ነው። [4፡21]
የጽዮን ሴት ልጅስ የተነገራት ምንድን ነው?
የበደሏ ቅጣት እንደተፈጸመ እና እግዚአብሔር በግዞት እንደማያቆያት ነው የተነገራት። [4፡22]
የበደሏ ቅጣት እንደተፈጸመ እና እግዚአብሔር በግዞት እንደማያቆያት ነው የተነገራት። [4፡22]
የኤዶም ሴት ልጅ በተጨማሪ የተነገራት እግዚአብሔር ስለ በደሏ እንደሚቀጣት እና ኃጢአቶቿን እንደሚገልጥ ነው። [4፡23]