# የኤዶም ሴት ልጅ ሐሴት እንድታደርግ እና እንድትደሰት የተነገራት ለምንድን ነው? ሐሴት እንድታደርግ እና እንድትደሰት የተነገራት ጽዋው ወደ እርሷ ሊያልፍ፣ እሷም ልትሰክር እና እርቃኗን ልትሆን ስለ ነበረ ነው። [4፡21] # የጽዮን ሴት ልጅስ የተነገራት ምንድን ነው? የበደሏ ቅጣት እንደተፈጸመ እና እግዚአብሔር በግዞት እንደማያቆያት ነው የተነገራት። [4፡22] # የበደሏ ቅጣት እንደተፈጸመ እና እግዚአብሔር በግዞት እንደማያቆያት ነው የተነገራት። [4፡22] የኤዶም ሴት ልጅ በተጨማሪ የተነገራት እግዚአብሔር ስለ በደሏ እንደሚቀጣት እና ኃጢአቶቿን እንደሚገልጥ ነው። [4፡23]