am_tq/lam/04/21.md

12 lines
923 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# የኤዶም ሴት ልጅ ሐሴት እንድታደርግ እና እንድትደሰት የተነገራት ለምንድን ነው?
ሐሴት እንድታደርግ እና እንድትደሰት የተነገራት ጽዋው ወደ እርሷ ሊያልፍ፣ እሷም ልትሰክር እና እርቃኗን ልትሆን ስለ ነበረ ነው። [4፡21]
# የጽዮን ሴት ልጅስ የተነገራት ምንድን ነው?
የበደሏ ቅጣት እንደተፈጸመ እና እግዚአብሔር በግዞት እንደማያቆያት ነው የተነገራት። [4፡22]
# የበደሏ ቅጣት እንደተፈጸመ እና እግዚአብሔር በግዞት እንደማያቆያት ነው የተነገራት። [4፡22]
የኤዶም ሴት ልጅ በተጨማሪ የተነገራት እግዚአብሔር ስለ በደሏ እንደሚቀጣት እና ኃጢአቶቿን እንደሚገልጥ ነው። [4፡23]