am_tq/job/38/39.md

8 lines
342 B
Markdown

# እግዚአብሔር ዝናብን በሚያዘንብበት ጊዜ የምድር ዐፈር ምን ይሆናል?
ዐፈር ርሶ ጭቃ ይሆናል፡፡ [38:38-39]
# የአንበሳ ልጆች ምግባቸውን የሚጠብቁት በየት ነው?
በጫካው ውስጥ ታጋድመውና አድብተው ይጠብቃሉ፡፡ [38:40]