am_tq/job/38/39.md

342 B

እግዚአብሔር ዝናብን በሚያዘንብበት ጊዜ የምድር ዐፈር ምን ይሆናል?

ዐፈር ርሶ ጭቃ ይሆናል፡፡ [38:38-39]

የአንበሳ ልጆች ምግባቸውን የሚጠብቁት በየት ነው?

በጫካው ውስጥ ታጋድመውና አድብተው ይጠብቃሉ፡፡ [38:40]