# እግዚአብሔር ዝናብን በሚያዘንብበት ጊዜ የምድር ዐፈር ምን ይሆናል? ዐፈር ርሶ ጭቃ ይሆናል፡፡ [38:38-39] # የአንበሳ ልጆች ምግባቸውን የሚጠብቁት በየት ነው? በጫካው ውስጥ ታጋድመውና አድብተው ይጠብቃሉ፡፡ [38:40]