am_tq/job/24/08.md

343 B

ድሆች መጠለያ አጥተው ወደ ምን ይጠጋሉ?

መጠለያም አጥተው ቋጥኝ ተጠግተው ያድራሉ። [24:8-9]

ድሆች እየተራቡም ቢሆን ለሌሎች ምን ያደርጋሉ?

እየተራቡም ቢሆንም እንኳን በመከር ወራት ነዶ ተሸክመው ያግዛሉ። [24:10]