am_tq/job/24/08.md

8 lines
343 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ድሆች መጠለያ አጥተው ወደ ምን ይጠጋሉ?
መጠለያም አጥተው ቋጥኝ ተጠግተው ያድራሉ። [24:8-9]
# ድሆች እየተራቡም ቢሆን ለሌሎች ምን ያደርጋሉ?
እየተራቡም ቢሆንም እንኳን በመከር ወራት ነዶ ተሸክመው ያግዛሉ። [24:10]