# ድሆች መጠለያ አጥተው ወደ ምን ይጠጋሉ? መጠለያም አጥተው ቋጥኝ ተጠግተው ያድራሉ። [24:8-9] # ድሆች እየተራቡም ቢሆን ለሌሎች ምን ያደርጋሉ? እየተራቡም ቢሆንም እንኳን በመከር ወራት ነዶ ተሸክመው ያግዛሉ። [24:10]