am_tq/job/13/11.md

263 B

ኢዮብ ስለ ወዳጆቹ አነጋገርና ክርክር ምን አሰበ?

ምሳሌያዊ አነጋገራችሁ እንደ ዐመድ ዋጋ ቢሶች ናቸው፤ ክርክራችሁም እንደ ሸክላ ተሰባብሮ ይወድቃል አለ፤ [13:12]