am_tq/job/13/11.md

4 lines
263 B
Markdown

# ኢዮብ ስለ ወዳጆቹ አነጋገርና ክርክር ምን አሰበ?
ምሳሌያዊ አነጋገራችሁ እንደ ዐመድ ዋጋ ቢሶች ናቸው፤ ክርክራችሁም እንደ ሸክላ ተሰባብሮ ይወድቃል አለ፤ [13:12]