# ኢዮብ ስለ ወዳጆቹ አነጋገርና ክርክር ምን አሰበ? ምሳሌያዊ አነጋገራችሁ እንደ ዐመድ ዋጋ ቢሶች ናቸው፤ ክርክራችሁም እንደ ሸክላ ተሰባብሮ ይወድቃል አለ፤ [13:12]