am_tq/job/10/12.md

282 B

እግዚአብሔር ኢዮብን የሸፈነው በምንድን ነው?

በቈዳና በሥጋ ሸፈነው፤ [10:11]

እግዚአብሔር ለኢዮብ ምን ሰጠው?

እግዚአብሔር ሕይወትንና የኪዳን ታማኝነት ሰጥቶታል፤ [10:12-13]